ካጠፋሁ ልጥፋ Respones to -Exposed: “Habesha’s Drama: ‘Jawarawi Harakat‘” (Hayu Kenate/Næf Yæd) Posted by A. Kenate on

 

ትላንት ማለዳ ኮምፒውተሬን ከፍቼ ከወዳጅ ዘመዶቼ ልገናኝ ወዲህ ወዲያ ስል ከዘመዶቼ አንዱ ስዎች ስለ እርሱ የሚሰጡትን አስተያየቶች አስመልክቶ ከአንድ የራዲዮ ጣቢያ ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርግ ሰማሁት፡፡ ታድያ ይህ ዘመዳችን አስተያየት ሰጪዎቹን በሙሉ እነዚህ ጠላቶቻችን ናቸው… የሚል አንድምታ ያለበት ንግግር ሲናገር ሰማሁ ለጠቅላላው ማህበረሰብ ይቺን ሀሳብ አንፀባረኩ፤

እኔ የምለው…
አስተያየት መስጠት እኮ ጠላትነት አይደለም፤ በዚች ምድር ላይ የማይተች ማንም የለም….! ተቺዎቻችንን በሙሉ በጠላትነት መፈረጅ ነውር ነው!
አይመስላችሁም… ?

ታድያልዎ በዚች አስተያየት ስር ስለራሴው የተሰራ በምስል እና ድምፅ ያጌጠ ሌላ አስተያየት አየሁ….  የሚያደንቁንን ብቻ ሳይሆን የሚነቅፉንንም መስማት እና ማሰማት ተገቢ ነውና፤ እስቲ  ላጋራዎ ወዳጄ…እግረ መንገድም ነቀፋው አግባብ ነው ወይስ አግባብ አይደለም የሚለውን ያየው እንዲፈርድ ያደርጋል፡፡

ስለዚህ እባክዎ ወዳጄ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሰጡኝን አስተያየቶች ይመልከቱ እና እርስዎም ይጨምሩልኝ…. ይህ አስተያየት የብዙሃኑ ከሆነ፤ “ብዙሃን ይመውዕ” እንዲል መፅሀፉ…!   መቼስ ማል ጎዳኒ…. ብዬ ይቅርታ ከመጠየቅ ውጪ ምርጫ የለኝም… የእኛ ሰፈር ሰው ካጠፋሁ ልጥፋ  ይላል፡፡

እውነቱን ለመናገር በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሰጠኝ አስተያየት ከጠላትነት የመጣ አይመስለኝም ያልኩትን በቅጡ ካለመረዳት ነው፡፡ እስቲ ዱዓ አድርጌ በዚህ ጉዳይ ላይ እመለስበት እና ያልኩትን በአግባቡ ለማስረዳት እሞክራለሁ!

እስከዛው ግን የተባልኩትን እነሆ…

Advertisements

One response to “ካጠፋሁ ልጥፋ Respones to -Exposed: “Habesha’s Drama: ‘Jawarawi Harakat‘” (Hayu Kenate/Næf Yæd) Posted by A. Kenate on

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s